Muslima የተመላሽ ገንዘብ ፖሊሲ

የደንበኞች እርካታ

የደንበኞች እርካታ ሁልጊዜም ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው። በአገልግሎታችን ሙሉ በሙሉ ካልተደሰቱ እባክዎ በ customer service team ያሳውቁን። ማንኛውንም ችግር አስተካክለን ሙሉ በሙሉ እንዲያስደስትዎ ማድረግ ካልቻልን የአባልነት ጊዜዎን እናራዝማለን ወይም በሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሰረት የአባልነት ክፍያዎን ተመላሽ እናደርጋለን።

የሚከተሉት ሁኔታወች ከተከሰቱ ሙሉ በሙሉ የገንዘብ ተመላሽ እናደርጋለን፦

  • የአባላት አካውንት የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙት ከሆነ
  • ድህረ ገጻችን ለረጅም ጊዜ የማይሰራ ከነበረ ወይም አባላት የአባልነት መብታቸውን መጠቀም እንዳይችሉ የሚያደርጉ የቴክኒክ ችግሮች እያጋጠሙት ከነበረ
  • አንድ አባት ከሌሎች አባላት ጋር ከመገናኘታቸው በፊት የገንዘብ ተመላሽ እንዲደረግላቸው ጠይቀው ከነበረ

ለሌሎች ለመረጥናቸው የተለያዩ ምክንያቶች ለአባላት የገንዘብ ተመላሽ ልናደርግ እንችላለን።

ጥቅም ላይ ላልዋለ ጊዜ በከፊል የገንዘብ ተመላሽ

ጥቅም ላይ ላልዋለ ጊዜ ምንም አይነት በከፊል የገንዘብ ተመላሽ አይደረግም። ጥቅም ላይ ላልዋለ ጊዜ የገንዘብ ተመላሽ የምናደርገው አገልግሎታችንን መጠቀም ካልጀመሩና ሌሎች አባላትን ለማግኘት ካልሞከሩ እንዲሁም እነሱም እርስዎን ለማግኘት ካልሞከሩ ብቻ ነው።