Muslima በሺወች የሚቆጠሩ ሙስሊም ላጤወች አቻቸውን እንዲያገኙ እረድቷል። ግንባር ቀደም ከሆኑ የሙስሊም የጋብቻ ድህረ ገጾች መካከል አንዱ እንደመሆናችን፣ አሉ ከሚባሉት ትልቅና እጅግ በጣም ከሚታመኑ ድህረ ገጾች መካከል አንዱ ነን። ከ 4.5 ሚሊዮን በላይ አባላት ያሉትን የአባልነት ዳታቤዝ ለእርስዎ በማቅረብ እርስዎን በመላው አለም ከሚገኙ ላጤ ሙስሊም ወንዶችና ሴቶች ጋር ለማስተዋወቅ ቃል መግባት የሚችሉት ጥቂት ድህረ ገጾች ብቻ ናቸው።
Muslima በስፋት የተቋቋመውና ከ 30 በላይ የሚሆኑ ስመጥር የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጾችን የሚያንቀሳቅሰው የ Cupid Media ኔትወርክ አካል ነው። ከሌሎች የመስመር ላይ የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጾች በተለየ መልኩ የኛ ድህረ ገጽ የእስልምናን ለትዳር የመጠናናት ደንቦችን ባከበረ መልኩ ላጤ ሙስሊሞችን ለትዳር ለሚፈልጉ ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ ነው።
የአባልነት መሰረታችን ከ 4.5 ሚሊዮን በላይ በሚሆኑ ከአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ እስያ፣ መካከለኛው ምስራቅ እና ከሌሎችም ብዙ አገሮች ካሉ ላጤወች የተውጣጣ ነው። ሙስሊም እንከን የለሽ አቻዎን እንዲያገኙ ልንረዳዎ በቁርጠኝነት ተነስተናል፣ የትኛውም የአለም ክፍል ላይ የሚገኙ ቢሆን እንኳ።
ለሙስሊሞች ጋብቻ ቀዳሚ ድህረ ገጽ እንደመሆናችን መጠን፣ በመላው አለም ያሉ ላጤወችን በተሳካ ሁኔታ እናገናኛለን። ከ 2006 ጀምሮ በሺወች የሚቆጠሩ ደስተኛ ወንዶችና ሴቶች የሂወት አጋራቸውን በ Muslima ላይ ተዋውቀው ታሪካቸውን ለእኛ አካፍለዋል። በርካታ የስኬት ታሪኮችንእዚህ ጋርይመልከቱ።
እምነትዎን እንዲያሟሉና ከአላህ (ሱ.ወ.አ) አጅርዎን እንዲያገኙ እንርዳዎ። ዛሬውኑ በነጻ ይቀላቀሉ።
ለመመዝገብ ቀላል በሆነው በሰከንዶች ውስጥ መገለጫዎትን ይፍጠሩ። ፎቶ ማድረግዎን አይዘንጉ!!
ያለንን የተለያዩ አማራጮችን እና ቅንብሮችን በመጠቀም፣ ሰፊ የሆነው የአባላቶቻችንን ዝርዝር በቀላሉ ይፈልጉ።
ከአባላት ጋር ለመገናኘት መልእክት ይላኩ ወይም ፍላጎትዎን ያሳዩ። ፈካ ብለው ለመታየት የእርስዎ ጊዜ ነው።
ማለትዎ ነው፦